ወጣቱን በቴክኒክ ሙያ ዘርፍ በማሳተፍ የሙያተኛ እጥረትን ማሰወገድ እንዴት ይቻላል ?
MHT June 25, 2020የቴክኒክ ሙያ ብዙ ልምምድና ተግባራዊ ስልጠና የሚጠይቅ፣ እልህ ኣስጨራሽ ሙያ ነው። ጊዜ ወስዶ ፣ ታጋሽነትን ጨምሮ ብዙ ምርምርና ወጪዎችን ከፍሎ የሚደረስ የሙያ ዘርፍ በመሆኑ ብዙ ጽናት ና ቁርጠኝነትን (dedication) ይጠይቃል፣ ስለዚህም ነው ጥቂቶች ብቻ በዚህ ሙያ ሰልጥነው ና ተመርቀው ኣገልግሎት ለመስጠት ብቁ ሆነው በሙያው የሚሰማሩት። በተለይ በዚህ በቴክኖሎጂ ዘመን ፣ የፈጠራ ስራ በፍጥነት በሚለዋወጥበት ሁኔታ […]